የመድሃኒት ብግርነት (Antimicrobial resistance) ውይይት ተደረገ፤

የአማራ የህብርተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ከአማራ ክልል ጤና ቢሮ እና USAID MTaPS ጋር በመተባበር ከታህሳስ 22-23/2012 ዓ.ም ባደረጉት የመድሃኒት ብግርነት (Antimicrobial resistance) እንዴት መከላከልና መቆጣጠር እንደሚቻል ከጤና ቢሮ፣ ከአማራ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት፣ በጤና ቢሮ ስር ባሉ አምስት ሆስፒታሎች እና ሁለቱ የዩኒቨርስቲ ሆስፒታሎች እና ከአማራ ሙህራን መማክርት ከመጡና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት ያደረጉ ሲሆን በመጨረሻም ለቀጣይ ምን መስራት እንደሚገባ የጋራ ድርሻ መረሃ ግብር በማዘጋጀት ስምምነት ላይ ተደርሷል፡፡
Tags: No tags

Add a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *