የአብክመ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሁለተኛዉን ዓመታዊ ሳይንሳዊ የጤና ምርምር ኮንፈረስ ከሀምሌ 28 እስከ 30/2013 ዓ.ም በባህር ዳር ከተማ ለማካሄድ በዝግጅት ላይ ነው፡፡ ስለሆነም በኮንፈረሱ መሳተፍ የምትፈልጉ ተመራማሪዎች ከዚህ በታች በተዘጋጀው የምርምር ጥሪ ማስታወቂያ /Call of Abstract/ ያላችሁን የምርምር ስራ እንድትልኩ ኢንስቲትዩቱ ጥሪውን ያቀርባል፡፡ ማሳሰቢያ የምርምር ስራዎችን ለመላክ የሚከተለውን ሊክ ይጠቀሙ
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeTv2W-TpsKg4SjfXapU51Te6c2Yv3fECabp4Qyp4fci96k1Q/viewform?fbclid=IwAR1Qa0gaetPJQ4k0_6_PhCaIQ1oNa81967asrnxOAua_Bu5fm-6YWezCnIg