Uncategorized

በደም ዉስጥ የኤች.አይ.ቪ ቫይረስ መጠን (Viral load) እና በደማቸዉ ዉስጥ ቫይረሱ ካለባቸዉ እናቶች የሚወለዱ ህፃናት ምርመራ (EID) ተግባራት አፈፃፀም ግምገማ ተካሄደ፤

በደም ዉስጥ የኤች.አይ.ቪ ቫይረስ መጠን (Viral load) እና በደማቸዉ ዉስጥ ቫይረሱ ካለባቸዉ እናቶች የሚወለዱ ህፃናት ምርመራ (EID) ተግባራት አፈፃፀም ግምገማ ተካሄደ፤ በደም ዉስጥ የኤች.አይ.ቪ ቫይረስ መጠን (Viral load) እና በደማቸዉ ዉስጥ ቫይረሱ ካለባቸዉ እናቶች የሚወለዱ ህፃናት ምርመራ (EID) ተግባራት አፈፃፀም ግምገማ ተካሄደ፤ በደም ዉስጥ የኤች.አይ.ቪ ቫይረስ መጠን (Viral load) እና በደማቸዉ ዉስጥ ቫይረሱ ካለባቸዉ እናቶች …

በደም ዉስጥ የኤች.አይ.ቪ ቫይረስ መጠን (Viral load) እና በደማቸዉ ዉስጥ ቫይረሱ ካለባቸዉ እናቶች የሚወለዱ ህፃናት ምርመራ (EID) ተግባራት አፈፃፀም ግምገማ ተካሄደ፤ Read More »

ሰዉ ሰራሽና ተፈጥሮአዊ አደጋዎችን በመከላከልና በመቆጣጠር፣ ጥራት ያለዉ የላቦራቶሪ አገልግሎት እና የጤና ምርምር ስራዎች ላይ ትኩረት ተደርጎ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ፤

የአብክመ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2013 በጀት ዓመት የመጀመሪያዉ ግማሽ ዓመት የስራ አፈፃፀም ግምገማ ከየካቲት 30 – መጋቢት 1/2013 ዓ.ም ከኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት፣ በክልሉ ያሉ የዞን ጤና መምሪያ ኃላፊዎች፣ የላቦራቶሪ የዉጭ ጥራት ቁጥጥር ማዕከላት፣ ከኮቪድ-19 ምርመራ ማዕከላት፣ የግል ጤና ድርጅቶች ማሀበራት ተወካዮች፣ እና ሌሎች አጋር ድርጅቶች በተገኙበት በባህርዳር ከተማ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ መክፈቻ ላይ የጤና ቢሮ …

ሰዉ ሰራሽና ተፈጥሮአዊ አደጋዎችን በመከላከልና በመቆጣጠር፣ ጥራት ያለዉ የላቦራቶሪ አገልግሎት እና የጤና ምርምር ስራዎች ላይ ትኩረት ተደርጎ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ፤ Read More »

በጤናዉ ዘርፍ የሚሰሩ ጥናትና ምርምሮች የሚቀርቡበት ስንቅ “SINQ Session” በሚል ተቋቁሞ ዉይይት ተካሄደ፤

በአብክመ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና ከፍኖተ ሃርቫርድ ፕሮጀክት ጋር በመተባበር በጤናዉ ዘርፍ የሚሰሩ ጥናትና ምርምሮች የሚቀርቡበት ስንቅ “SINQ Session” በሚል ስያሜ የተቋቋመ ሲሆን በባህር ዳር ከተማ የካቲት 17/2013 ዓ.ም የመጀመሪውን ውይይት አካሄዷል፡፡ በመድረኩ የኢንስቲትዩቱ የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ታዬ ዘሩ የስንቅ “SINQ Session” ምንነት እና ዓላማው ላይ ፅሁፍ ያቀረቡ ሲሆን ፕሮግራሙ በየወሩ እንደሚካሄድ …

በጤናዉ ዘርፍ የሚሰሩ ጥናትና ምርምሮች የሚቀርቡበት ስንቅ “SINQ Session” በሚል ተቋቁሞ ዉይይት ተካሄደ፤ Read More »

በክልሉ የሚከሰቱ የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎችን ለመከላከል ሁሉም ተቋማት በጋራ መስራት እንዳለባቸው ተገለፀ፤

የክልሉን የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ዝግጁነት፣ ምላሽ አሰጣጥ እና መልሶ ማቋቋም ዕቅድ ከተለያዩ የክልል ተቋማት በተውጣጡ ባለሙያዎች ከጥር 5 እስከ 9/2013 ዓ.ም በዳንግላ ከተማ የተዘጋጀ ሲሆን በክልሉ የሚከሰቱ የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎችን ለመከላከል ሁሉም ተቋማት በጋራ መስራት እንዳለባቸው በመድረኩ ተገልጿል፡፡ የአማራ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ በላይ በዛብህ፣ በዓለም ጤና ድርጅት የኮይካ /WHO-KOICA/ ፕሮጀክት የአይበገሬ …

በክልሉ የሚከሰቱ የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎችን ለመከላከል ሁሉም ተቋማት በጋራ መስራት እንዳለባቸው ተገለፀ፤ Read More »

ሙያዊ ስነ-ምግባርን የተላበሰ አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጠ፤

ለአማራ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አመራርና ሰራተኞች ለስራ ምቹ የሆነ የአሰራር ስልትና ባህል በተቋሙ ለማዳበር የሚያግዝ ስልጠና ጥር 8/2013 ዓ.ም ተሰጥቷል፡፡ ስልጠናዉ የተቋሙን ግቦች ከማሳካት አኳያ የተቋሙ አመራሮችና ሰራተኞች መልካም ስነ-ምግባርን በተላበሰ መልኩ አገልግሎት ለዜጎች ተደራሽ ለማድረግ ሲሆን በስልጠናዉ በስነ-ምግባር ዙሪያ ያላቸውን ክህሎት በማጎልበትና በቂ ግንዛቤ በመያዝ የተጣለባቸዉን ኃላፊነት በቅንነትና በታማኝነት ለመወጣት ሙያዊ ስነ-ምግባርን የተላበሰ …

ሙያዊ ስነ-ምግባርን የተላበሰ አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጠ፤ Read More »

በአንድ አካባቢ የሚከሰት የሕብረተሰብ የጤና ችግር ለየትኛዉም ቦታ ስጋት በመሆኑ ተገለፀ፤

የስምምነቱ ዓላማ ሁለቱ ተቋማት የተለያዩ ባለሙያዎችን በማሰባሰብ ጥናትና ምርምር ለመስራት፣ ስንቅ የሚል ወርሃዊ የዉይይት ፕሮግራም በማዘጋጀት ያለቁ የምርምር ስራዎች የፕሮግራም ሰዎች እንዲጠቀሙባቸዉና ጥቅም ላይ እንዲዉሉ ለማድረግ እንዲሁም በአቅም ግንባታ ስልጠናዎች በጋራ ተባብረዉ ለመስራት ነው። ኢንስቲትዩት በህግ ከተሰጡት ተግባራት መካከል በህብረተሰብ ጤና ምርምር አጀንዳዎች ላይ ተመስርቶ ቅድሚያ ትኩረት በተሰጣቸዉ የጤና ችግሮች ላይ የጥናትና ምርምር ስራዎችን ማካሄድ፣ …

በአንድ አካባቢ የሚከሰት የሕብረተሰብ የጤና ችግር ለየትኛዉም ቦታ ስጋት በመሆኑ ተገለፀ፤ Read More »

በአንድ አካባቢ የሚከሰት የሕብረተሰብ የጤና ችግር ለየትኛዉም ቦታ ስጋት በመሆኑ ተገለፀ፤

የአማራ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በሕብረተሰብ ጤና አዳጋዎች ማሳለጫ ማዕከል ምንነትና ተግባራት፣ የህብረተሰብ ጤና ስጋቶች እና ሁሉን አቀፍ የዝግጁነት ተግባራት ላይ ያተኮረ ስልጠና ከታህሳስ 30 እስከ ጥር 1/2013 ዓ.ም በእንጅባራ ከተማ ተሰጥቷል፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ በላይ በዛብህ አሁን ባለው ሁኔታ ወረርሽኝ ከአንዱ አህጉር ወደ ሌላው በፍጥነትና በቀላሉ የመሰራጨት እድሉ ከፍተኛ መሆኑን ገልጸው የህብረተሰብ ጤና …

በአንድ አካባቢ የሚከሰት የሕብረተሰብ የጤና ችግር ለየትኛዉም ቦታ ስጋት በመሆኑ ተገለፀ፤ Read More »

ለኢንስቲትዩቱ አመራርና ሰራተኞች የመልካም አስተዳደር ስልጠና ተሰጠ፤

ለአማራ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አመራርና ሰራተኞች በመልካም አስተዳደር ዙሪያ ታህሳስ 21/2013 ዓ.ም በባህር ዳር ከተማ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ በመድረኩ መክፈቻ ላይ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ በላይ በዛብህ እንደዚህ ዓይነት ስልጠናዎችን በተከታታይ መሰጠት እንዳለበት ገልፀው የኢንስቲትዩቱን ራዕይ በማሳካት በኢትዮጵያ ብሎም በአፍሪካ ተወዳዳሪ ተቋም ለመፍጠር በጋራ መስራት እንዳለባቸው አሳስበዋል፡፡ ስልጠናውን የሰጡት የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ መምህር አቶ የሻምበል …

ለኢንስቲትዩቱ አመራርና ሰራተኞች የመልካም አስተዳደር ስልጠና ተሰጠ፤ Read More »

የላቦራቶሪ ግብዓት አቅርቦትና የህክምና መሣሪያ ጥገና ውይይት ተካሄዷል፤

የአማራ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በላቦራቶሪ ግብዓት፣ በህክምና መሣሪያ ማሽኖችና የሪኤጀንት አቅርቦት ላይ ታህሳስ 20/2013 ዓ.ም ውይይት ተካሄዷል፡፡ በመድረኩ ላይ ለውይይቱ መነሻ የሚሆን ጽሁፍ ከኢትዮጵያ መድሃኒት አቅርቦት ኤጀንሲ እና ከኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በመጡ ባለሙያዎች የቀረበ ሲሆን ከጤና ሚኒስቴርና፣ ከኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት፣ ከኢትዮጵያ መድሃኒት አቅርቦት ኤጀንሲ፣ ከተለያዩ የላቦራቶሪ ማሽንና ግብዓት አቅራቢና አምራች ካምፓኒዎች፣ የአብክመ …

የላቦራቶሪ ግብዓት አቅርቦትና የህክምና መሣሪያ ጥገና ውይይት ተካሄዷል፤ Read More »

የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ከአማራ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር “የኮቪድ-19 መከላከልና መቆጣጠር እና የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድን ተግባራት የንቅናቄ መድረክ” ከጤና ሚኒስቴር የስራ ሃላፊዎች፣ የክልል፣ የዞንና የወረዳ አመራሮች፣ አጋር ድርጅቶች፣ በክልሉ ያሉ ዩኒቨርሲቲዎችና ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት በባህርዳር ከተማ ክልል ምክር ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ታህሳስ 19/2013 ዓ.ም ተካሄደ፤

የጤና ሚኒስቴር ሚንስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ማህበረሰባችን የጤና አገልግሎት እንዲያገኝ በሚደረገዉ ጥረት ከኪስ በሚወጣ ወጭ ለድህነት እንዳይዳረግ መከላከልና የጤና መድን አገልግሎት እንዲያገኝ ማድረግ ይገባል ብለዋል፡፡ ከ10 ዓመት በፊት በጥቂት ወረዳዎች በሙከራ የተጀመረዉ የጤና መድን ዛሬ ላይ በሃገራችን 770 በሚሆኑ ወረዳዎች ከ32 ሚሊዮን በላይ ሰዎች አባል እንደሆኑና አገልግሎት እያገኙ መሆኑንም ዶክተር ሊያ ተናግረዋል፡፡ ነባር አባላት እድሳት …

የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ከአማራ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር “የኮቪድ-19 መከላከልና መቆጣጠር እና የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድን ተግባራት የንቅናቄ መድረክ” ከጤና ሚኒስቴር የስራ ሃላፊዎች፣ የክልል፣ የዞንና የወረዳ አመራሮች፣ አጋር ድርጅቶች፣ በክልሉ ያሉ ዩኒቨርሲቲዎችና ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት በባህርዳር ከተማ ክልል ምክር ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ታህሳስ 19/2013 ዓ.ም ተካሄደ፤ Read More »