Slide Background

የካቲት 30/06/2013
የአማራ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በጤናው ዘርፍ በጥራትና ተደራሽነት መርህ ልዩ ልዩ ማህበረሰባዊ አገልግሎቶችን እየሰጠ መሆኑ ተገለፀ፡፡

Slide Background

በክልሉ የሚከሰቱ የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎችን ለመከላከል ሁሉም ተቋማት በጋራ መስራት እንዳለባቸው ተገለፀ፤

Slide Background

የካቲት 30/06/2013
የአማራ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በጤናው ዘርፍ በጥራትና ተደራሽነት መርህ ልዩ ልዩ ማህበረሰባዊ አገልግሎቶችን እየሰጠ መሆኑ ተገለፀ፡፡

Slide Background

ኢንስቲትዩቱ የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከልና ለመቆጣጠር አስተዋፅኦ ላደረጉ አካላት የምስጋና ሽልማት አበረከተ፤

Slide Background

በእብድ ውሻ በሽታ ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ፈጠራ ስልጠና ተሰጠ፤

በወባ በሽታ መከላከል ላይ ማህበራዊ እና የባህርይ ለውጥ ተግባቦት በሚል ርዕስ ስልጠና ተሰጠ፤
በወባ በሽታ መከላከል ላይ ማህበራዊ እና የባህርይ ለውጥ ተግባቦት በሚል ርዕስ ስልጠና ተሰጠ፤

በአማራ ክልል በ2013 በጀት ዓመት የፀረ-ወባ ትንኝ ኬሚካል ርጭት በማይካሄድባቸዉ ወረዳዎች ለተዉጣጡ ከ80 በላይ የዞንና ወረዳ የህብረተሰብ ጤና አዳጋዎች መከላከልና መቆጣጠር እንዲሁም ለወባ ባለሙያዎች መስከረም 12/2013 ዓ.ም በባህርዳር ከተማ ስልጠና ተሰጠ፡፡ ስልጠናዉ በበጀት ዓመቱ የኬሚካል ርጭት በማይካሄድባቸዉ ቦታዎች በአካባቢ ቁጥጥር ስራ የማህበረሰቡን ተሳታፊነት ለማሳደግና በመኝታ አጎበር አጠቃቀም ላይ ያለዉን የአመለካከት ችግር ማህበራዊ እና የባህሪ ለውጥ …

በወባ በሽታ መከላከል ላይ ማህበራዊ እና የባህርይ ለውጥ ተግባቦት በሚል ርዕስ ስልጠና ተሰጠ፤ Read More »

previous arrowprevious arrow
next arrownext arrow