የአማራ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና ፍኖተ ሃርቫርድ ፕሮጀክት በጋራ ለመስራት የሚያስችል የጋራ የስምምነት መግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፤




ኢንስቲትዩቱ የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከልና ለመቆጣጠር አስተዋፅኦ ላደረጉ አካላት የምስጋና ሽልማት አበረከተ፤በወባ በሽታ መከላከል ላይ ማህበራዊ እና የባህርይ ለውጥ ተግባቦት በሚል ርዕስ ስልጠና ተሰጠ፤በአማራ ክልል በ2013 በጀት ዓመት የፀረ-ወባ ትንኝ ኬሚካል ርጭት በማይካሄድባቸዉ ወረዳዎች ለተዉጣጡ ከ80 በላይ የዞንና ወረዳ የህብረተሰብ ጤና አዳጋዎች መከላከልና መቆጣጠር እንዲሁም ለወባ ባለሙያዎች መስከረም 12/2013 ዓ.ም በባህርዳር ከተማ ስልጠና ተሰጠ፡፡ ስልጠናዉ በበጀት ዓመቱ የኬሚካል ርጭት በማይካሄድባቸዉ ቦታዎች በአካባቢ ቁጥጥር ስራ የማህበረሰቡን ተሳታፊነት ለማሳደግና በመኝታ አጎበር አጠቃቀም ላይ ያለዉን የአመለካከት ችግር ማህበራዊ እና የባህሪ ለውጥ …
በወባ በሽታ መከላከል ላይ ማህበራዊ እና የባህርይ ለውጥ ተግባቦት በሚል ርዕስ ስልጠና ተሰጠ፤ Read More »


የአማራ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና ፍኖተ ሃርቫርድ ፕሮጀክት በጋራ ለመስራት የሚያስችል የጋራ የስምምነት መግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፤





በአማራ ክልል በ2013 በጀት ዓመት የፀረ-ወባ ትንኝ ኬሚካል ርጭት በማይካሄድባቸዉ ወረዳዎች ለተዉጣጡ ከ80 በላይ የዞንና ወረዳ የህብረተሰብ ጤና አዳጋዎች መከላከልና መቆጣጠር እንዲሁም ለወባ ባለሙያዎች መስከረም 12/2013 ዓ.ም በባህርዳር ከተማ ስልጠና ተሰጠ፡፡ ስልጠናዉ በበጀት ዓመቱ የኬሚካል ርጭት በማይካሄድባቸዉ ቦታዎች በአካባቢ ቁጥጥር ስራ የማህበረሰቡን ተሳታፊነት ለማሳደግና በመኝታ አጎበር አጠቃቀም ላይ ያለዉን የአመለካከት ችግር ማህበራዊ እና የባህሪ ለውጥ …
በወባ በሽታ መከላከል ላይ ማህበራዊ እና የባህርይ ለውጥ ተግባቦት በሚል ርዕስ ስልጠና ተሰጠ፤ Read More »
APHI Main Service

Laboratory Services
APHI laboratory provides diagnostic services for patients and samples referred from other health facilities including:
• Bacteriological tests: Culture and Drug Susceptibility Tests (DST), TB Culture and Sensitivity, Gene Xpert and TB Line Probe Assay( first and second line)
• Parasitology diagnosis: Leishmania Culture and Microscopy
• Clinical Chemistry test: LFT. RFT, Lipid profile, Thyroid Function test,
• Haematology: CD4 count, and Complete Blood Cell Count (CBC).
• Virology diagnosis: Measles and Rubella Diagnosis, VL and EID for HIV.

EOC Services
An emergency operations center (EOC) is a central command and control facility responsible for carrying out the principles of emergency preparedness and emergency management, or disaster management functions at a strategic level during an emergency, and ensuring the continuity of operation of a company, political subdivision or other organization. An EOC is responsible for strategic direction and operational decisions and does not normally directly control field assets, instead leaving tactical decisions to lower commands. The common functions of EOCs is to collect, gather and analyze data; make decisions that protect life and property, maintain continuity of the organization, within the scope of applicable laws; and disseminate those decisions to all concerned agencies and individuals.

Health Research Services
Health research refers to the many types of scientific investigations that aim to test ideas, answer questions, improve treatment options and increase knowledge about human health.